ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች እንዲሁም ምሳሌ አንቀጦች
ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች. ከዚህ በታች ያሉት - ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች፤ ከማካካሻ ክፍያ (reimbursement) ጋር ተያያዥ የሆኑ፣ የተለመዱ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚስጥ ነው። በዚህ የማካካሻ ክፍያ (reimbursement) ጋር ተያያዥ የሆኑ ማንኛውም ጥያቄዎች ካሏችሁ፤ ፈቃድ-መስጫ ሰነድ ውስጥ የተካተተውን፣ በDCPS ውስጥ ልታነጋግሩት የምትችሉትን ሰው፣ ማነጋገር ትችላላችሁ።