W-9 ቅጽን፣ ለምን ማስገባት ያስፈልገኛል? (▇▇▇.▇▇▇.▇▇▇/▇▇▇▇▇▇)? እንዲሁም ምሳሌ አንቀጦች

W-9 ቅጽን፣ ለምን ማስገባት ያስፈልገኛል? (▇▇▇.▇▇▇.▇▇▇/▇▇▇▇▇▇)?. የ‘W-9’ ቅጽ፣ ክፍያው መሰጠቱን ለማረጋገጥ እና በትክክልት ለመከታተል የሚያስፈልግ ነው። የ‘W-9’ በፋይል ውስጥ ሳይኖር፤ ክፍያ ማከናወን አይቻልም። የ‘Office of the Chief Financial’ ሹሙ፣ በአዲስነት የገባውን የ‘W-9’ ቅጽ ለማስገባት እና ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ፤ እስከ 30 ቀናቶችን በመጠበቅ እባካችሁን ጊዜ-ስጡት። ምንም ሌላ ተጨማሪ የክፍያ-መዘግየት አለመኖሩን ለማረጋገጥ፤ የማካካሻ-ክፍያ እንዲከፈላችሁ ከመጠየቃችሁ በፊት፣ የተፈረመውን የ‘W-9’ ቅጽን - ወደ DCPS ውስጥ እንድታነጋግሩ ለተመደበላችሁ ሰው፣ አጠናቅቃችሁ አስገቡ። የማካካሻ-ክፍያዬ፣ እንደ ገቢ ሆኖ ሪፖርት የሚደረግ እና/ወይም ታክስ የሚደረግ ነውን? የለም፤ ለተማሪዎ ለተሰጠው አገልግሎት ማካካሻ-ክፍያን በመቀበላችሁ፣ የ1099 ቅጽ እንድታገኙ አያደርጋችሁም። የማካካሻ-ክፍያው (reimbursement payment) ሪፖርት እንደገቢ ሆኖ ሪፖርት አይደረግም፤ ወይም ታክስ ላይ አይገባም። ስለዚህ ቅጽ፣ ማንኛውም ጥያቄዎች ካሏችሁ፣ እባካችሁን፣ በ▇▇▇▇▇▇▇▇▇▇▇▇▇@▇▇.▇▇▇ ኢሜል አድርጉ። ለ‘Compensatory Education Services’/ ለሌላ ‘Compensatory Education Services’፤ የማረጋገጫ ቅጽን ሞልቶ-ማጠናቀቅ ለምን ያስፈልገኛል? አገልግሎት አቅራቢዎች (vendors)፣ ኢንቮይሶችን ለማካካሻ የልዩ ትምህርት አገልግሎቶች (compensatory education services) በሚያስገቡ ጊዜ፤ የአገልግሎት መመዝገቢያ (Service Log) ኢንቮይስን - ቀኑን፣ የተጀመረበትን ሰዓት እና ያለቀበትን ሰዓት የሚያሳይ እና አገልግሎቶቹን ለማረጋገጥ - የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፊርማ ያለበትን ማስገባሉ። በHOD ወይም በSA የተፈቀደው - የማካካሻ ትምህርት (compensatory education) አገልግሎቶች ሰዓታት፤ በረጅም-የጊዜ ገደብ ውስጥ ሊካሄድ የሚችል በመሆኑ ወይም በመደበኛ ትምህርት ቤት ሰዓታት ውስጥ በመሆኑ፤ ለ‘Compensatory Education Services’/ሌላ የcompensatory education services፤ የማካካሻ ክፍያውን በሚጠይቁ ጊዜ፤ ቤተሰቦች በምስክርነት-ማረጋገጫ ቅጹን ሊያጠናቅቁ ይችላሉ። የ“Service period” ቦታ-ላይ፣ እንዴት ነው ሞልቼ የማጠናቅቀው? በHOD ወይም በSA ትዕዛዝ በተሰጠው መሰረት፣ አገልግሎት የተሰጠበትን ቀናቶችን በሚገባ-መግለጽ (ለምሳሌ፤ ከማርች/March 2017 – ጁን/June 2017)። በየአገልግሎት ዓይነቱ የአካውንት መግለጫ (itemized account statement) እና የክፍያ ማረጋገጫን (canceled check, credit card statement, or bank statement)ን ማስገባት የሚያስፈልገኝ ለምንድነው? በየአገልግሎት ዓይነቱ የአካውንት መግለጫ (itemized account statement)፣ የተደረገውን ክፍያዎች በተመለከተ፣ ዝርዝር የሆነ መግለጫን ይሰጣል። የክፍያ ማረጋገጫ - ክፍያዎቹ የተደረጉበትን መንገዶች ያሳያሉ። በHOD ወይም በSA ላይ እንደተገለጸው - የተጠቀሙት የጊዜ-ገደብ ክፍያዎቹ በተደረጉበት ጊዜ ውስጥ መሆኑን DCPS ማረጋገጥ እንዲችል፤ በቂ-የሆነ የክፍያ ማረጋገጫን ማቅረብ አስፈላጊ ነው። ‘canceled check’ ምንድነው? የተሰረዘ ቼክ (canceled check) - ባንኩ በተፃፈው መሰረት የከፈለው-ቼክ ማለት ነው። ገንዘቡ ከ‘checking account’ ውስጥ ከተቀነሰ በኋላ፣ ባንኩ ቼኩ (check) ከእንግዲህ ጥቅም-ላይ እንዳይውል፣ ይሰርዘዋል። ደጋፊ-የሆኑ ሰነዶቼ ላይ (supporting documentation)፣ እንዴት ነው ዝርዝር እና ቁጥር የማደርገው? ደጋፊ-የሆኑ ሰነዶቻችሁን (your supporting documentation)፤ በማመሳከሪያ ዝርዝሩ (checklist) ውስጥ በተቀመጠበት ቅደም-ተከተል መሠረት ቁጥር መስጠት (የ‘W-9’ ቅጻችሁን ሳይጨምር) በእያንዳንዱ የማመሳከሪያ ዝርዝሩ (checklist) ላይ ቁጥሮችን ለመስጠት እና ደጋፊ-የሆኑ ሰነዶችን (supporting documentation) ለመዘርዘር፣ ከታች-በኩል - ቦታ አለው። ለምሳሌ: ⭘ HOD ⭘ የግምገማ ሪፖርት ⭘ በየአገልግሎቱ ዓይነት የተፃፈ የአካውንት መግለጫ (Itemized Account Statement)/ኢንቮይስ/Invoice ⭘ የክፍያ ማረጋገጫ ከዚያም በመቀጠል፤ በትክክለኛው ሰነዶች ላይ - አብሮ-የሚሄደውን ቁጥሮች ፃፉ። የማካካሻ-ክፍያን ማመሳከሪያ-ዝርዝር (Reimbursement Checklist) —...