ዲስፕሊን (DISCIPLINE) የግምገማ ዓይነት በምስክርነት-ሊቀርቡ የሚገባቸው መስፈርቶች እንዲሁም ምሳሌ አንቀጦች
ዲስፕሊን (DISCIPLINE) የግምገማ ዓይነት በምስክርነት-ሊቀርቡ የሚገባቸው መስፈርቶች. የመስማት ችግር ያለባቸው (Auditory Processing Disorder) ግምገማ የንግግር-ቋንቋ ፓቶሎጂ (Speech- Language Pathology) የንግግር ቋንቋ ግምገማ፣ እና አጋዥ ቴክኖሎጂ (Assistive Technology) ግምገማ (በመመራት ጥያቄዎች ላይ መሠረት ያደረገ) የዲሲ የጤና መምሪያ፣ የንግግር-ቋንቋ ፓቶሎጂ ፈቃድ (Speech-Language Pathology License) ኦኩፔሽናል ቴራፒ (Occupational Therapy) የኦኩፔሽናል ቴራፒ ግምገማ፣ እና አጋዥ ቴክኖሎጂ (Assistive Technology) ግምገማ (በመመራት ጥያቄዎች ላይ መሠረት ያደረገ) የዲሲ የጤና መምሪያ የኦኩፔሽናል ቴራፒ ፈቃድ (Occupational Therapy License) ፊዚካል ቴራፒ (Physical Therapy) የፊዚካል ቴራፒ ግምገማ፣ እና አጋዥ ቴክኖሎጂ (Assistive Technology) ግምገማ (በመመራት ጥያቄዎች ላይ መሠረት ያደረገ) የዲሲ የጤና መምሪያ የፊዚካል ቴራፒ ፈቃድ (Physical Therapy License) ባህሪያዊ ትንታኔ (Behavioral Analysis) ተግባራዊ የባሕሪይ (Functional Behavior) ግምገማ በባሕሪይ ተንታኝ ሰርተፊኬት ቦርድ - ፈቃድ ያገኘ (የማስተርስ-ዲግሪ + የBCBA ፈተናን በማለፍ) አዳፕትድ ፊዚካል ኢዱኬሽን (Adapted Physical Education) አዳፕትድ ፊዚካል ኢጁኬሽን (Adapted Physical Education) ግምገማ የአገልግሎት-ሰጪ የግል-የሥራ ታሪክ (resume) የDCPS ከፍተኛ-የሆነ የግምገማ የክፍያ-መጠኖች (Maximum Evaluation Rates) ከዚህ በታች ያለው ሰንጠረዥ፣ DCPS ለማንኛውም ግምገማ የሚከፍለውን፣ ከፍተኛ በሰዓት የተተመነው ክፍያ-መጠን እና ከፍተኛ የሆነውን አጠቃላይ መጠንን አካትቶ ይዟል። እነዚህ የክፍያ-መጠኖቹ፤ በOSSE ተተምኖ-የተቀመጠ፣ እና በየዓመቱ የሚስተካከል ነው።6 ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ ላልተካተተ የግምገማ ዓይነት፤ በ‘IEE’ የፈቃድ-መስጫ ደብዳቤ ውስጥ - በተወሰነ የተመን-መጠን ጣሪያ-ውስጥ ለግምገማው ሊደነገግለትም ችሎ-ይሆናል። በዚህ ዝርዝር ውስጥ ለሌለ ግምገማዎች፤ DCPS ተገቢ-የሆነውን የአገልግሎት ክፍያን ይከፍላል7። የግምገማ ዓይነት ከፍተኛ የሆነው በሰዓት የተተመነው የክፍያ መጠን ከፍተኛ የሆነው አጠቃላይ መጠን የማገናዘብ ሳይኮሎጂካዊ (Comprehensive Psychological)፤ (የማስተዋል፣ ውጤታማነት፣ ማህበራዊ-ስሜታዊነት፣ ሊደርስ-የሚችል የመደበር- ሁኔታ/ጭንቀት፣ ትምህርታዊ ይዘት) $128.62 $2,500.00 የኑሮሳይኮሎጂካል (Neuropsychological)፤ (የማስተዋል፣ ውጤታማነት እና የማገናዘብ የኑሮሳይኮሎጂካል ባትሪ/neuropsychological battery) $128.62 $2,958.20 ትምህርታዊ (Educational) N/A $1,000.00 ኦኩፔሽናል ቴራፒ (Occupational Therapy) $130.38 $782.25 ፊዚካል ቴራፒ (Physical Therapy) $115.05 $460.20 ንግግር እና ቋንቋ $114.10 $912.80 ኦዲዮሎጂያዊ (Audiological) $121.63 $486.50 ማህበራዊ ታሪክ (Social History) $80.00 $160.00 ተግባራዊ የባሕሪይ ግምገማ (Functional Behavior Assessment) N/A $1,200.00 አዳፕትድ ፊዚካል ኢዱኬሽን (Adapted Physical Education) N/A $460.20 አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂ (Assistive Technology) N/A $1,550.00 Vocational I N/A $1,200.00 Vocational II N/A $2,000.00 6 https://osse.dc.gov/publication/nonpublic-services-rate-chart 7 DCPS utilizes rates that are applicable to personnel utilized by public agencies pursuant to the District of Columbia Municipal Regulations. Reasonable and documented fees that exceed these rates may be allowed on a case-by-case basis at the discretion of the District of Columbia, when the evaluator can justify that excess costs were essential for educational and/or diagnostic purposes. Evaluat...